Selected African Holdings

Selected African Holdings

Deutsche Welle

Items selected from the online resources at Deutsche Welle with African origination.

Flag this collection

Publication Type

Organization

Language

Year

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

ከሳምንታት በፊት በዩናይትድ ስቴትስ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምክትልነት የተሰየሙት ዌንዲ ሻርማን ኢትዮጵያን ለአጭር ቀናት ጎብኝተዉ ነበር።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

በኢትዮጵያ ፍትሕ ሚኒስቴር መከሰሳቸውን ተከትሎ ሀገር ጥለው የተሰደዱ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች የደኅንነት ስጋት ገጥሞናል ይላሉ። የጋዜጠኞቹ የደኅንነት ስጋት ተዓማኒ ከሆነ ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት የኬንያ ፅ/ቤት ተናግሯል።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

ሕጋዊ የመኖሪያና የሥራ ፈቃድ የሌላቸዉና የሳዉዲ መንግስት እንዲወጡ የሚላቸዉ ወገኖች ሁኔታ ላለፉት ጊዜያት በተከታታይ ሲነገር ቆይቷል።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

በተለያዩ አራት የምዕራብ አፍሪቃ ሃገራት የታየዉ የኤቦላ ተሕዋሲ እስካሁን ለ826 ሰዎች ህልፈተ ሕይወት ምክንያት ሆኗል። ባለፈዉ ሳምንት ሴራሊዮን ዉስጥ ተሕዋሲዉ በሽተኞችን ይረዱ የነበሩ አንድ ዶክተርን ህይወት መቅጠፉ አጀብ ተብሎለት ሳያበቃ፤

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

በተለይ አዲስ አበባ ከተማ በሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችና የሴቶች ጥቃት ፖሊሶችና የሕግ ተርጓሚዎች ተገቢዉን ድጋፍ እንደማያደርጉ ይባስ ብለዉም ወንጀሉን የሚያባብሱ ተግባራት እንደሚፈጽሙ ተገለጸ።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

የዓለም የስደተኞች ቀን በነገዉ ዕለት ይታሰባል። በያዝነዉ በተለይም ጦርነት እና ግጭት ከሚካሄድባቸዉ ሃገራትና አካባቢዎች የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR ባለፈዉ ወር ነዉ የጠቆመዉ።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ « ሰ መ ጉ » እና የአውሮጳ ህብረት ዛሬ በአዲስ አበባ የዕቅድ ማስፈፀሚያ ዐውደ ጥናት አካሄዱ።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

የዓለም የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በተገባደደዉ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የተሻለ የሰብል ምርት መገኘቱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል። በተቃራኒዉ በመላዉ ዓለም ወደ805 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ በቂ ምግብ እንደማያገኝም ጠቁሟል። ከአየር ንብረት ለዉጥና ከለዉጡ …

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

የአዋሽ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ ያስከተለዉ መጥለቅለቅ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ።

DW: Deutsche Welle · 2 June 2015 Amharic

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጨምሮ የተለያዩ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲ እጩዎና አንዳንድ የግል ተወዳዳሪዎች በመጪዉ ምርጫ እንዳይሳተፉ በእጣ መገለላቸዉ እየተነገረ ነዉ።